Skip to player
Skip to main content
Skip to footer
Search
Connect
Watch fullscreen
Like
Comments
Bookmark
Share
Add to Playlist
Report
Awtaru Kebede - Yeniema (የኔማ) 2016
Filmon Zion
Follow
10/26/2016
New Mezmur By Awtaru Kebede 2016 - Album #6
Awtaru Kebede
Awtaru Kebede
የእኔማ (Yeniema) - አውታሩ ፡ ከበደ
የእኔማ ፣ የእኔማ ፡ ሰላም ፡ የእኔማ
የእኔማ ፣ የእኔማ ፡ ደስታ ፡ የእኔማ (፪x)
ከዚህ ፡ ዓለም ፡ አይደለም ፡ በመንፈሱ ፡ ነው
በብርም ፡ በወርቅም ፡ የማይገዛው
በወንጌል ፡ ሞኝነት ፡ በአመንኩት ፡ ቃል
ሰላሙ ፡ ከሆዴ ፡ ይፍለቀለቃል
አገዘኝ ፡ አገዘኝ (፰x)
ጠላቴ ፡ ዓይኑ ፡ እያየ
በመንፈሱ ፡ ነካኝ ፡ አትረፈረፈኝ
አገር ፡ ምድሩ ፡ እያየ
በቅባቱ ፡ ነካኝ ፡ አትረፈረፈኝ
አገዘኝ ፡ አገዘኝ (፰x)
ላምልክህ ፡ ደግሜ ፡ እስኪ ፡ ደግሜ ፡ ደጋግሜ (አሄ)
ላምልክህ ፡ ደግሜ ፡ እስኪ ፡ ደግሜ ፡ ደጋግሜ (፪x)
ይውጣ ፡ ወደላይ ፡ ከድንኳኔ
የአምልኮ ፡ የዝማሬው ፡ ቅኔ
የሆንክልኝን ፡ ሳስበው
ከዚህ ፡ በላይ ፡ ምን ፡ አለ ፡ ምሆነው
ከፍ ፡ በልልኝ (፬x)
ደምቀህ ፡ ታይልኝ (፬x)
ና ፡ ሲለኝ ፡ ቃሉን ፡ ተማምኖ ፡ በውኃው ፡ ላይ
ና ፡ ሲለኝ ፡ እጁ፡ እንደማይጥል ፡ አታዩም ፡ ወይ
ና ፡ ሲለኝ ፡ ከሁኔታ ፡ ጋር ፡ እርሱ ፡ አይለካ
ና ፡ ሲለኝ ፡ መንገድ ፡ ይሆናል ፡ ውኃውም ፡ ለካ
ጠላቴ ፡ ዓይኑ ፡ እያየ
በመንፈሱ ፡ ነካኝ ፡ አትረፈረፈኝ
አገር ፡ ምድሩ ፡ እያየ
በእሳቱ ፡ ነካኝ ፡ አትረፈረፈኝ
አገዘኝ ፡ አገዘኝ (፰x)
የእኔማ ፡ የእኔማ ፡ ሰላም ፡ የእኔማ
የእኔማ ፡ የእኔማ ፡ ደስታ ፡ የእኔማ (፪x)
ከዚህ ፡ ዓለም ፡ አይደለም ፡ በመንፈሱ ፡ ነው
በብርም ፡ በወርቅም ፡ የማይገዛው
በወንጌል ፡ ሞኝነት ፡ በአመንኩት ፡ ቃል
ሰላሙ ፡ ከሆዴ ፡ ይፍለቀለቃል
አገዘኝ ፡ አገዘኝ (፰x)
ላምልክህ ፡ ደግሜ ፡ እስኪ ፡ ደግሜ ፡ ደጋግሜ (አሄ)
ላምልክህ ፡ ደግሜ ፡ እስኪ ፡ ደግሜ ፡ ደጋግሜ (፪x)
ይውጣ ፡ ወደላይ ፡ ከድንኳኔ
የአምልኮ ፡ የዝማሬው ፡ ቅኔ
የሆንክልኝን ፡ ሳስበው
ከዚህ ፡ በላይ ፡ ምን ፡ አለ ፡ ምሆነው
ከፍ ፡ በልልኝ (፬x)
ደምቀህ ፡ ታይልኝ (፬x)
Category
🎵
Music
Recommended
6:24
|
Up next
ምስማዕን ምንባብን ከም ባህሊ ንቀበል፡ ዘንብብ ይዕምብብ'ዩ፡
Tigrinya
2/23/2016
40:40
የልብ ምት 1
የልብ ምት - Yelibi Miti
2/27/2023
46:54
የልብ ምት 4
የልብ ምት - Yelibi Miti
2/28/2023
28:35
የልብ ምት 6
የልብ ምት - Yelibi Miti
3/1/2023
48:53
የልብ ምት 7
የልብ ምት - Yelibi Miti
3/2/2023
42:39
የልብ ምት 3
የልብ ምት - Yelibi Miti
2/28/2023
1:15
ሕቶ 1994.? ኣብ 2015 ተመሊሳ፣-
Tigrinya
3/12/2016
28:07
የልብ ምት 5
የልብ ምት - Yelibi Miti
3/1/2023
29:05
የልብ ምት 8
የልብ ምት - Yelibi Miti
3/2/2023
2:05
8 የሀገራችን ተወዳጅ ዝነኞች የታክሲ ስራ ህይወትን ሹፌርና ረዳት በመሆን ለአንድ ቀን ሰርተው በኤል ቲቪ ለአዲስ አመት ያሳዩናል
Our Tube
9/16/2017
2:01
ህዝባዊ ቁጠዐ ኣብ እምባስነይቲ- ክልል ትግራይ
TesfaNews
4/26/2016
37:08
ዝነኞቹ አርቲስቶች ሰላም ተስፋዬና ጃኪ ጎሲ ተገናኝተዉ ያደረጉት አዝናኝ ጨዋታ ፍቅረኛ አላቸዉ
EBS + EBC dramas
4/28/2016
8:51
ኢሰያስ ኣፈወርቂ ኣውጽኣያ ታ'ሓቂ።
Tigrinya
4/20/2017
50:08
የልብ ምት 10
የልብ ምት - Yelibi Miti
3/3/2023
8:48
01.የሴቶችን የወሲብ ሰሜት በመቀስቀስ እርካታ ጫፍ ላይ ማድረስ dr kalkidan
Habesha
8/21/2022
11:04
02. በእንቅልፍ ልቤ ሁሉ አደርጋለሁ - ስሜቴ ከመጣ ሳላደርግ መተኛት አልችልም - እውነተኛ ታሪክ- dr sofi
Habesha
8/21/2022
11:38
ላንተ የምትሆንህን ሴት ለማወቅ ተቸግረሀል
Habesha
8/17/2022
8:30
07.በአጭር እቃ አንጀቷን ለማራስ ወሳኝ ዘዴዎች -doctor kalkidan ዶክተር ቃልኪዳን
Habesha
8/21/2022
12:37
ጥሎሽ እንደማይሄድ በዚህ ታውቂያለሽ
Habesha
8/17/2022
21:56
ከሳይኮሎጂስት ሙሉ መኮንን ጋር ስለ ፍቅር፣ ትዳር፣ ፍቺ ክፍል 1 Impact Ethiopia Tell-+251911776783 912024538
Habesha
8/17/2022
8:30
08.በምላሱ ብቻ አስረጨኝ -doctor kalkidan ዶክተር ቃልኪዳን
Habesha
8/21/2022
7:45
05.በደንብ እንደተከካች በማየት ብቻ ለማወቅ - dr kalkidan -
Habesha
8/21/2022
20:10
ከትዳር በፊት ይህን ማወቅ አለብን ሳይኮሎጂስት ሙሉ መኮንን Impact Ethiopia Tell-+251911776783 912024538
Habesha
8/18/2022
6:40
Addisalem Assefa - Enie Yemamnew
Filmon Zion
10/27/2016
5:31
Awtaru Kebede - Efadun Amtulgn (ኤፋዱን አምጡልኝ) 2016
Filmon Zion
10/27/2016